We found 0 results. View results
Your search results

“ ቤትዎን በጥራት ገንብተን ፤ በኩራት ስናስረክብዎ ታላቅ ደስታ ይሰማናል! ”

Posted by hoseadomain on November 16, 2022
0

በ 2 ዓመት ከ 6 ወር ውስጥ የተገነባው እጅግ ዘመናዊው የየረር ሆምስ መንደር ህዳር 10 ፤ 2015 ዓ.ም  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ሌሎችም የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የቤት ባለቤቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በሚገኙበት በደማቅ  የ ርክክብ መርሐግብር  ለነዋሪዋች እንደሚተላለፍ ህዳር 6 ፤ 2015 ዓ.ም  በተኪያሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገልጧል።

የቤት ባለቤቶች በቤታቸው ያላቸውን የባለንብረትነት መብት ማለትም፤ የመሸጥ፣ የማከራየት፣ ባንክ አስይዞ የመበደር ወዘተ…መብት መጠቀም የሚያስችለው የተናጠል ካርታ እንዲያገኙ ተደርጓል ሲሉ የሆሴዕ ም/ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሠይፈ ፈቃደ ተናግረዋል።

Compare Listings